አዲስ አበባ ማለትም አዲስ የሆነ አበባ ማለት መሆኑን ያውቃሉ? የኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር (ካላንደር) 13 ወራት ያሉት መሆኑንስ ያውቃሉ? #በዓለምየፖድካስትቀን እና #በዓለምየተርጓሚዎችቀን ዕለት ስለ አማርኛ (የኢትዮጵያ ዋና የሥራ ቋንቋ) ስለ ኢትዮጵያ አንዳንድ ባሕሎች ለመነጋገር ኖሳ ከአምላኩ ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጓል። አምላኩ ልምድ ያለው ተርጓሚ እና ስለ ቋንቋ የአጠና እና የሚጽፈ ባለሙያ ነው። ስለ አማርኛ የፊደል ገበታ፣ በኢትዮጵያ ስለ ሰዎች ስሞች አሰያየም፣ ራስ ተፈሪያዊያን ከኢትዮጵያ ጋር ስላላቸው ግንኙነት እንዲሁም ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ስላለመገዛቷ ያወጋናል። ያዳምጡት!
Did you know that the word 'Addis Ababa' translates to 'New Flower'? Did you also know the Ethiopian calendar has 13 months? Nosa sits down with Amlaku on #InternationalPodcastDay and #InternationalTranslatorsDay to talk about Amharic (the federal official language in Ethiopia). Amlaku is a professional translator and language enthusiast from Ethiopia. Listen in as he breaks down the Amharic 'alphabets' (Yefidel Gerbata), talks about how people are named in his country, its connection with Rastafarian-ism and why Ethiopia was never colonized.
Amlaku has a new book: Amharic for Foreigners and the Diaspora. Buy it here: https://amzn.to/2Jmh5le
You can also reach him at amlaku.be@gmail.com
Support the Podcast: paypal.me/supportcultureclass